Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of POS Machine mentioned below.
Description
International Competitive Bid (ICB)
Bid Ref No.: ZB/19/2022
Zemen Bank S.C invites interested and eligible bidders for the procurement of POS Machine mentioned below.
No. | Description | Qty | Amount of Bid Security in ETB |
1 | POS Machine | 500 | 100,000.00 |
- Interested and eligible bidders may obtain further information from Zemen Bank S.C and collect the bidding document during office hours Monday to Friday from 8:30 AM to 5:00 PM and Saturday 8:30 to 12:00 Noon starting from this announcement until bid closing date.
- A complete set of bidding documents in English may be purchase by interested bidders at the address given below upon deposit of a non-refundable fee of Birr 100.00 (Birr One Hundred) in Account No. 1031710004707010 at any Banking Center of the Bank. The method of payment will be in cash.
- Bid proposal must be delivered to the Address below on or before October 5, 2022 at 9:00 AM in the morning.
- All bids must be accompanied by a bid security of amount mentioned in the above table in the form of CPO or an unconditional Bank counter guarantee in the name of ZEMEN BANK S.C.
- Bids proposal will be open at the address below on October 5, 2022 at 9:15 AM in the morning.
- Documents will be issued and Bids must be delivered at Facility Management Department, Bole Yewubdar Yirga Building (Next to Bole Alem Cinema) 4th floor, Telephone 0115575825/0115573525/0115574052
- Zemen Bank S.C reserves the right to reject any or all bids on the bid.
ዘመን ባንክ አ.ማ
Joseph Tito St. P.O. Box 1212
Tel. +251115573525/+251115575825/+251115574052 Addis Ababa, Ethiopia
Local-Knowledge International Standards
የሶዶ-ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ለአዴሌ-ጎሴ ቀበሌ በ 250±10% ሜትር ጥልቀት የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ልምዱ ያላቸው እና ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ደረጃ WWC/GC-6 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ለጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ግንባታ ሥራ
(Deep Well/Borehole Drilling & Concrete Work)
የሶዶ-ቡኢ ህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት በዘላቂ የምግብ ዋስትና ፕሮጀክት ለአዴሌ-ጎሴ ቀበሌ በ 250±10% ሜትር ጥልቀት የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ በዘርፉ ልምዱ ያላቸው እና ህጋዊ የስራ ፈቃድ ያላቸው ሆነው ደረጃ WWC/GC-6 እና ከዚያ በላይ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባችኋል፡
- የጥልቅ ውሃ ጉድጓድ ቁፋሮ ሥራ ልምድ ያለውና የመልካም ሥራ አፈጻጸም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ::
- ተጨማሪ እሴት ታክስ /15%ቫት/ ተመዝጋቢና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉ::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ቦንድ ወይም ሲ.ፒ.ኦ የአጠቃላይ የጨረታ ዋጋውን 1% ማስያዝ የሚችሉ::
- አሸናፊው ተጫራች የተፈለገውን የውሃ ጉድጓድ ቁፋሮና ኬዚንግ ተከላ ሥራውን በጥራትና በተፈለገዉ ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለማስረከብ የሚችል እና ለሚፈጸምለት የገንዘብ ክፍያ በተቋራጩ ሥም የታተመ ሕጋዊ ደረሰኝ ማቅረብ የሚችል%እንዲሁም በክፍያው ሂደት ተገቢው የመንግስት ታክስ ተቀናሽ ይሆናል::
- ተጫራቹ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ በእሁድ እትም ከወጣበት መስከረም 01/2015ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም13/2015ዓ.ም በመደበኛ ክፍት የስራ ቀናት ውስጥ አስፈላጊ የጨረታ ሰነዶችን ቡኢ ከተማ ከሚገኘው የድርጅታችን ጽ/ቤት በብር200/ሁለት መቶ ብር/ በመውሰድ የተሟላ የጨረታ ሰነዱን በመደበኛ ክፍት የስራ ቀን መስከረም13/2015ዓ.ም(አርብ ዕለት) እስከ ጠዋቱ 5፡00ሰዓት ድረስ በኢንቨሎፕ ወይም ፖስታ አሽገው በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ባለው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታዉ የሚከፈተዉ ተጫራች ወይም ተወካዮቻቸዉ በተገኙበት መስከረም13/2015ዓ.ም(አርብ ዕለት) ከጠዋቱ 5፡30 ሰዓት ላይ ይሆናል ፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡-ሶዶ ቡኢ የህጻናትና ቤተሰብ ልማት በጎ-አድራጎት ድርጅት%ቡኢ ከተማ ‘ሶዶ ወረዳ’ጉራጌ ዞን’ ከአዲስ አበባ በስተ ደቡብ-ምዕራብ አቅጣጫ 103ኪ.ሜ በአለምገና-ቡታጅራ-ሆሳና ዋናው አስፋልት መንገድ፡፡
የስልክ ቁጥር፡ 046-8830023 ወይም 046-8830265 ወይም 0468830266
ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በተለምዶ ቆርኪ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራውና መድን ዲኮር አካባቢ የሚገኙ የቦታ ስፋታቸው ከታች በተራ ቁጥር 11 የተገለፁው የኩባንያው ንብረት የሆኑ መጋዘኖችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
Description
በድጋሜ መጋዝን ለማከራየት የወጣ ጨረታ ማስታወቂያ
(Bid No HRMPA0005/2022-23)
ኩባንያችን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ በተለምዶ ቆርኪ ፋብሪካ ተብሎ በሚጠራውና መድን ዲኮር አካባቢ የሚገኙ የቦታ ስፋታቸው ከታች በተራ ቁጥር 11 የተገለፁው የኩባንያው ንብረት የሆኑ መጋዘኖችን በጨረታ አወዳድሮ ማከራየት ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ማንኛውም ድርጅት ወይም ግለሰብ መወዳደር ይችላል ፡፡
- ለወቅቱ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው
1.2 የተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
1.3 የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው
1.4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያለው
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ መስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ድረስ ባሉት ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት አቃቂ ቃሊቲ መድህን ዲኮር አካባቢ የሚገኙትን መጋዘኖች በአካል መመልከት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩት ለሶስቱም መጋዘኖች መሆን ይኖርበታል ፡፡
- ተጫራቾች የሚሰጡት የኪራይ ዋጋ በካሬ ሜትር ተብሎ መገለፅ ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሰነድ በሰም የታሸገ፣ ማህተም የተመታበት፣ ሙሉ አድራሻ የተፃፈበትና የተፈረመበት እንዲሁም ኦሪጅናል እና ኮፒ የሚል ፅሁፍ በግልጽ የሰፈረበት መሆን አለበት፡፡
- ጨረታው መስከረም 26 ቀን 2015 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡10 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ደምበል ሲቲ ሴንተር በኩባንያው ዋናው መስሪያ ቤት (ቢሮ ቁጥር 1101) ውስጥ ይከፈታል፡፡
- በጨረታው አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት ጨረታውን ካሸነፈበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ቀናት ውስጥ የኪራይ ውል ስምምነት መፈረም አለበት፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ) ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
- መጋዘኖችን በአካል ተገኝቶ መመልከት የሚፈልግ በስልክ ቁጥር 0114-39-44-45 በመደወል መመልከት ይቻላል፡፡
- ተጫራቾች መጋዘኖቹን ለምን አገልግሎት ማዋል እንደሚፈልጉ መግለፅ አለባቸው
- መጋዘኖቹ በካሬሜትር በቅደም ተከተል ከዚህ በታች በቀረበው ሰንጠረዥ የተገለጹት ናቸው፡፡
ተ.ቁ ተ.ቁ | ስያሜ | መለኪያ | ስፋት | ምርመራ |
1. | መጋዘን 1 | ካሬሜትር | 848.30 | መጋዘኖቹ በቂ የተሸከርካሪ መተላለፊያ ቦታ ያላቸው እና ደረጃውን የጠበቀ የጥበቃ ቦታ የተዘጋጀላቸው ናቸው፡፡ የጥበቃ ቦታ የተዘጋጀላቸው ናቸው |
2. | መጋዘን 2 | ካሬሜትር | 1,179.16 | |
3. | መጋዘን 3 መጋዘን 3 | ካሬሜትር | 1,184.19 1,179.16 | |
ድምር 3,211.65 |
12.ተጫራቾች የሚሰጡት ዋጋ ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ለ30 ቀናት ፀንቶ መቆየት አለበት፡፡
- ጨረታው ከተከፈተ በኃላ የጨረታ ሂደቱን ጨረታው ፀንቶ ከሚቆይበት ጊዜ በፊት ያቋረጠ ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ዋስትና ይወረሳል፡፡
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ንብ ኢንሹራንስ ኩባንያ (አ.ማ)
ደምበል ሲቲ ሴንተር 11ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1101 (ሊፍት ቁጥር 2 ወይም 3)
ስልክ፡- 011-5-54-49-99 /011-5-54-01-76 (አዲስ አበባ)
የአሮሚያ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ለአቶ ንጉሱ ባለው ለሰጠው ብድር በዋስትና ይዞ የነበረዉንና ተበዳሪው ዕዳቸውን በዉሉ መሠረት መክፈል ባለመቻላቸዉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘዉንና የወረሰውን የመኖሪያ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Description
ኦሮሚያ ባንክ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2015
የአሮሚያ ባንክ አ.ማ ባህር ዳር ቅርንጫፍ ለአቶ ንጉሱ ባለው ለሰጠው ብድር በዋስትና ይዞ የነበረዉንና ተበዳሪው ዕዳቸውን በዉሉ መሠረት መክፈል ባለመቻላቸዉ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/1992 በተሰጠዉ ሥልጣን መሠረት በዋስትና የያዘዉንና የወረሰውን የመኖሪያ ህንፃ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡ የንብረቱም ዝርዝር መረጃ እንደሚከተለዉ ቀርቧል፡፡
ተራ.ቁ | ለጨረታ የቀረበዉ ሕንፃ አይነት | ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻና የቦታ ስፋት | የጫረታዉ መነሻዋጋ በብር | ጨረታዉ የሚካሄድበት | ||||||
ክልል | ከተማ | ከተማ/ቀበሌ | የይዞታ ማረጋገጫ ቁጥር | የቦታዉ ስፋት በካ.ሜ. | ||||||
ቀን | ሰዓት | |||||||||
1 | የመኖሪያ ህንፃ | አማራ ክልላዊ መንግስት ቻግኒ ከተማ | ቻግኒ | 05 | 248/2012 | 200 | 1,089,066.90 | 19-01-2015 | 4፡30-5፡00 |
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት መስከረም 04 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ህንፃዉ በሚገኝበት አድራሻ ቀርበዉ ማየት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ 25% (ሃያ አምስት ፐርሰንት) ለጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ(ሲ.ፒ.ኦ) በአሮሚያ ባንክ አ.ማ ስም አሰርተዉ ጨረታው ከሚካሔድበት ቀን በፊት ወይም ጨረታዉ በሚካሄድበት ዕለት ይዘው ጨረታው በሚካሄድበት አዲስ አበባ ቦሌ መንገድ ከጌቱ ኮሜርሺያል ሴንተር ጎን በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1-407-1 ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ የሆነ አሸናፊነቱ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 (አስራ አምስት) ቀናት ዉስጥ ያሸነፈችበትን ዋጋ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል፡፡ በተጠቀሰዉ የጊዜ ገደብ ዉስጥ ገቢ የማይደረግ ከሆነ ጨረታዉ የሚሰረዝ ሲሆን የተያዘዉ የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አይመለስም፡፡
- ጨረታው መስከረም 19 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 4፡30 እስከ 5:00 ባለው ጊዜ ውስጥ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት መገኘት በሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይካሄዳል፡፡
- የጨረታዉ አሸናፊ ተጫራች የባንኩን የብድር ህግና ደንብ አሟልቶ ከተገኘ ባንኩ ብድር ሊያመቻች ይችላል፡፡
- የጨረታ አሸናፊ ይከፍላል፡፡
- ጨረታዉን ያሸነፈ/ች ተጫራች ውዝፍ የሊዝ ክፍያ እና ገዢ እንዲከፍላቸው በህግ የተወሰኑ ማናቸውም ክፍያዎችን፣ለመንግሥት የሚከፍለዉን አስፈላጊ ግብርና ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ ዋና መ/ቤት በስልክ ቁጥር 011-5-572023 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡
- ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
ኦሮሚያ ባንክ