Deadline of this Job: 22 November 2022

ሎት 1:- የጥበቃ ሰራተኞች ሙሉ ልብስ ጥቁር ሰማያዊ ቀለም (ኮት፣ሱሪ እና ኮፍያ) ጨርቅ

አቅርቦት እና የስፌት አገልግሎት አንድ ላይ መሆን አለበት፡፡ ብዛት 1,630 ቀይ ቀለም ከረቫት ብዛት 1,230 ፣ ቀይ ቀለም ስካርቭ ብዛት 400 በኮት እና በኮፍያው ላይ በኢንብሮደሪ ሎጎ ይኖረዋል፡፡

ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. (ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚቻለው ከዋናው መ/ቤት ብቻ ነው) ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት

Ethiopian Center for Disability and Development (ECDD) is looking for a qualified, experienced and interested bidder to construct modification works

ሎት 1:- የጥበቃ ሰራተኞች ሙሉ ልብስ ጥቁር ሰማያዊ ቀለም (ኮት፣ሱሪ እና ኮፍያ) ጨርቅ

አቅርቦት እና የስፌት አገልግሎት አንድ ላይ መሆን አለበት፡፡ ብዛት 1,630 ቀይ ቀለም ከረቫት ብዛት 1,230 ፣ ቀይ ቀለም ስካርቭ ብዛት 400 በኮት እና በኮፍያው ላይ በኢንብሮደሪ ሎጎ ይኖረዋል፡፡

ውል በመግባት ግዢ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ደብዳቤ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡትን ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ እና የዕቃው ዝርዝር መግለጫ በተለየ በሰም በታሸገ ፖስታ እንዲሁም ዕቃዎቹን የምታቀርቡባቸውን ዋጋ በተለየ በሰም በታሸገ ሁለተኛ ኢንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

የጨረታ ዶክመንቱን ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ የግዢ ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00-11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ. (ባንክ ጋራንቲ ማቅረብ የሚቻለው ከዋናው መ/ቤት ብቻ ነው) ከመጫረቻ ዶክመንት ጋር መቅረብ ይኖርበታል፡፡

ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት

Deadline of this Job: 15 November 2022

Initiative Africa (IA) is soliciting proposal from qualified Audit Firm to audit its financial report for the year ending Dec 31, 2022, with the option of auditing additional two subsequent years’ financial reports. Interested bidders can get detail information from our office at the address indicated below during working hours.

IA is a non-governmental organization registered as an Ethiopian Resident Charity dedicated to promoting quality education in Ethiopia and Africa. All bidders should submit their proposal in sealed envelopes within five days of this notice.

Contact Information

Initiative Africa

Lucky Building, 5th floor, Room No. 505

Tell +2516622640/41, Fax +251116622642

Email: Getachew.W@initiativeafrica.net

Getuww@gmail.com