Deadline of this Job: 16 November 2022

JOB DETAILS:
Job Requirement
• የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ /ዲፕሎም በማርኬቲንግ/ሴልስማን እና ተዛማጅ
• የሥራ ልምድ: በቫን ሽያጭ ላይ ቢያንስ 1 ዓመት የሰራ ልምድ ያለው
• ዋስትና ማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
• ብዛት:3

ኦሮሚኛ ቋንቋ መናገር የሚችል ቅድሚያ ይሰጠዋል፡፡
የሥራ ቦታ: መቀመጫዉ አዲስ አበባ ሆኖ ወደ ተለያየ ክፍለ ሃገራት የሚሰራ



Deadline of this Job: 11 November 2022

JOB DETAILS:
Job Requirement
• የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ችሎታ: በገበያ ጥናትና ሽያጭ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ በዲግሪ/ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
• የሚፈለገው ቀጥተኛ የሥራ ልምድ በአመት: በተመሳሳይ የስራ ዘርፍ በዲግሪ ከ2 – 4 ዓመት የሰራ/የሠራች በዲፕሎማ 5-6 አመት ያገለገለ /ች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ


Deadline of this Job: 15 November 2022

JOB DETAILS:
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በማርኬቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው
• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በተመሳሳይ ሙያ 5 አመትና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ /ዋናው ቢሮ/ Artesian Bottling/

Education Requirement: No Requirements