sell the following properties at an open auction in accordance with the authority given by Decree No. 97/90 and 216/92 AT Commercial Bank of Ethiopia
Website :
132 Days Ago
Linkedid Twitter Share on facebook
The Commercial Bank of Ethiopia wishes to sell the following properties at an open auction in accordance with the authority given by Decree No. 97/90 and 216/92.
Description
የሐራጅ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 216/92 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐርጅ መሸጥ ይፈልጋል፡፡


ተ.ቁ

የተበዳሪው ስም

የንብረት አስያዥ ስም ቅርንጫፍ የመያዣ ንብረቱ መለያ

የሐራጅ መነሻ ዋጋ (ብር) ሐራጁ የሚከናወንበት
አድራሻ የይዞታ ማረጋገጫ ሰነድ ቁጥር/የባለቤትነት መታወቂያ ቁጥር የይዞታው
ስፋት የይዞታው አይነት/የሚሰጠው አገልግሎት ቀን
ሰዓት
1. ባሎ ሐምሌ የታጠበ ቡና እና እሸት ቡና መፈልፈያ ኃ/የተ/የግል ማህበር

ተበዳሪዉ ሲዳማ ዞን ጭሪ ወረዳ ባሉ ሐምሌ ቀበሌ መያድ-03
2.6 ሄክታር የእሸት ቡና መፈልፈያ ይዞታ እና የእርጥብ ቡና መፈልፈያ ማሽነሪ
5,369,360.89 05/04/2015 ዓ.ም 3፡00-4፡00 ጠዋት
2. አቶ ጥላሁን ተፈራ ተበዳሪዉ ዲላ ዲላ ከተማ 8660/2006 699.6 ለቢሮ(ለንግድ) አገልግሎት የሚዉል ቤት 1‚304‚521.98 05/04/2015 ዓ.ም 4፡00-5፡00 ጠዋት
3. አቶ ቶንጎላ ቶርባ ተበዳሪዉ ፉራ ሲዳማ ክልል ጭሬ ከተማ ጭሬ ወረዳ ባሎ ቀበሌ ኢንዳ/06/12 30,100 የእሸት ቡና መፈልፈያ ሳይት ከነማሽነሪዉ 7,436,733.13 05/04/2015 ዓ.ም 5፡00-6፡00 ጠዋት
4. አቶ ቶንጎላ ቶርባ ተበዳሪዉ ፉራ ሲዳማ ክልል ዳዬ ከተማ በንሳ ወረዳ ቀበሌ 03 1370/2003 5,347.20 የደረቅ ቡና ማበጠሪያ ሳይት 2,625,592.57 06/04/2015 ዓ.ም 8፡00-9፡00 ከሰዓት

በመሆኑም፡
1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4 ኛዉን በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
2. ሐራጁ ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የባንኩ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የባንኩ ሕግ ክፍል ውስጥ የሚከናወን ይሆናል፡፡፡፡

Similar Jobs in Ethiopia
Learn more about Commercial Bank of Ethiopia
Commercial Bank of Ethiopia jobs in Ethiopia

3. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ እና መተዳደርያ ደንብ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል፡፡
4. ለጨረታ ከቀረቡ የመኖሪያ ቤቶች ዉጪ የሆኑ ንብረቶችን በጨረታ አሸንፎ የገዛ በሽያጩ ገንዘብ ላይ 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ ይከፍላል፡፡
5. ንብረቶቹን ለመጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በስራ ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት አድራሻ (ባንኩ በማመቻቸዉ ፕሮግራም) መሰረት በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
6. የጨረታ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ በመክፈል ያለበት ሲሆን ክፍያውን በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ካልከፈለ ለሐራጁ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ተመላሽ አይደረግለትም፡፡
7. ባንኩ ሐራጁን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-46-46 በመደወል ወይም ልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አካባቢ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንከ ዛጉዌ ህንጻ 8ኛ
ፎቅ ላይ በሚገኘው የፎርክሎዠር ክፍል በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል፡፡
Job Info
Job Category: Accounting/ Finance jobs in Ethiopia
Job Type: Full-time
Deadline of this Job: 15 December 2022
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 14-11-2022
No of Jobs: 1
Start Publishing: 14-11-2022
Stop Publishing (Put date of 2030): 14-11-2056
Apply Now

Notification Board:

Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.

Caution: Never Pay Money in a Recruitment Process.

Some smart scams can trick you into paying for Psychometric Tests.