Vacancy title:
Statistician
Jobs at:
Ghion IndustrialDeadline of this Job:
05 November 2022
Summary
Date Posted: Thursday, October 27, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirements
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ዕውቅና ካለው ዩኒቨርስቲ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ በስታትስቲክስ ወይም በተመሣሣይ ሙያ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ት
• ተፈላጊ የሥራ ልምድ: ለድግሪ 3ዓመት ዲፕሎማ 6 ዓመት የኮምፒውተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው በትራንስፖርት ድርጅት የሠራ ቅድሚያ ይሰጣል
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የሥራ ልምድና የትምህርት ማስረጃችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍል ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩን ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል ግዮን በረኪና ግቢ ውስጥ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ አስተዳደር መምሪያ ወይም ገላን ከተማ አለፍ ብሎ ግዮን ጋዝ ዲፖ ግቢ ውስጥ በሚገኘው ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ትራንስፖርት መምሪያ በመቅረብ መመዝገብ ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር
• ስልክ 0114-45-05-04
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.