Vacancy title:
Shift Electrician
Jobs at:
Universal Food ComplexDeadline of this Job:
30 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 21, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ ችሎታ: ከታወቀ ኮሌጅ /ቴክኒክና ሙያ በኤሌክትሪክሲቲ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ: 2 ዓመትና ከዚያ በላይ/በፋብሪካ ውስጥ የሰራ/
• ብዛት:2
Work Hours: 8
Experience in Months: 24
Level of Education: Postgraduate Degree
Job application procedure
• በመሆኑም ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ዋናውንና ኮፒ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ይዛችሁ ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከ2፡00-6፡00 እንዲሁም ከሰኞ እስከ አርብ 7፡00-11፡00 በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• አድራሻ፡- ቃሊቲ ውሃ ልማት ከወረዳ 05 ፅ/ቤት ፊት ለፊት ከቻይናዎች የቀለበት መንገድ ቢሮ መግቢያ 1000 ሜትር ገባ ብሎ ከቆዳ ኢንስቲትዩት ፊት ለፊት ወይም ከአልፋራጅ አጠገብ፡፡ /ከጋርመንት ወደ ማሰልጠኛ በሚወስደው መንገድ ከካዲስኮ ቀለም ፋብሪካ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ ለበለጠ መረጃ ስ/ቁ 0114393639/40 /0911182557/
• ሳሪስ፣ ሐና ማርያም፣ ቃሊቲ አካባቢ ለሚኖሩ ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
• ዩኒቨርሳል የምግብ ኮምፕሌክስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.