Vacancy title:
Senior expert in income generation projects
Jobs at:
Ethiopian Women's federationDeadline of this Job:
08 November 2022
Summary
Date Posted: Wednesday, October 26, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ አግባብነት ያለዉ የትምህርት ዝግጅት :የማስተርስ/የሁለተኛ ዲግሪ/የመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮጀክት ማናጅመንት/ በፕሮጀክት ፕላኒንግ/ በማናጅመንት/ በኢኮኖሚክስ እና ተዛማጅነት ባለቸው ሌሎች የትምህርት ዝግጅቶች ያላቸው
• ተፈላጊ አግባብነት ያለዉ የሥራ ልምድ :የማስተርስ/የሁለተኛ ዲግሪ ያለው 6/የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው 8 አመት ከሥራ መደቡ ጋር አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
• የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
Work Hours: 8
Experience in Months: 84
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• ከዚህ በላይ በተመለከተዉ ክፍት የሥራ መደብ ላይ ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ለኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን የሰዉ ሀይል ልማትና ጠቅላላ አገልግሎት የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናዉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በአካል በማቅረብ በመመዝገብና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• አድራሻ፡- ቦሌ ወሎ ሰፈር ከቦሌ ማተሚያ ቤት ወረድ ብሎ ሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊትለፊት አልታ ኮምፒዩተር ያለበት ህንጻ ግራዉንድ ላይ ይገኛል፡፡
• ፈተናዉ የሚሰጥበት ቀን ወደፊት በዉስጥ ማስታወቂያና በስልክ የሚገለጽ ይሆናል፡፡
• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-251-11-558 2112 ደዉሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡
• የኢትዮጵያ ሴቶች ፌዴሬሽን
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.