Vacancy title:
Senior Financial Expert
Jobs at:
Chemical Industry Corporation Muger Cement FactoryDeadline of this Job:
27 June 2022
Summary
Date Posted: Monday, June 20, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• የትምህርትና የሙያ አይነት: በአካውንቲንግ፣ፋይናንስ፣በአካውንቲንግና ፋይናንስ
• የትምህርት ደረጃ: ማስተርስ፣ ቢኤ
• የሥራ ልምድ: 4/6 ዓመት
• ኢንሹራንስ ፣ ህክምና በራሱ ጤና ማዕከል ከነቤተሰቡ ይሰጣል፡፡
መነሻ ደመወዝ: 10,008.00
የሥራ ቦታ: ሙገር
Work Hours: 8
Experience in Months: 48
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
መስፈርቱን የምታሟሉና ለመወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ6 /ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሙገር የሰው ሃብት ሥራ አመራር ቡድን ፣ በአዲስ አበባ ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ኮምኒኬሽን ቡድን (በቅሎ ቤት ጠመንጃ ያዥ ኢትዮ. ንግድ ባንክ ዝቅ ብሎ ግሎባል ሆቴል መሻገሪያ ድልድይ ጋራድ ህንፃ 4ኛ ፎቅ) እና በታጠቅ ሰው ሃብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በመቅረብ ዋናውን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ጋር እንድታቀርቡ እንገልፃለን፡፡ በሌቨል የተገኙ የትምህርት ማስረጃዎች የብቃት ማረጋገጫ /ሲኦሲ/ ሰርተፊኬት ተያይዞ ካልቀረበ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ የሥራ ልምድ የሚታሰበው ከምረቃ በኋላ ያለውን መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.