Vacancy title:
Senior Accountant
Jobs at:
Tekhaf TradingDeadline of this Job:
22 November 2022
Summary
Date Posted: Tuesday, November 15, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ የት/ት ደረጃ: አካውንቲንግ ወይንም አካውንቲንግ ፋይናንስ እና ተመሳሳይ
• ተፈላጊ የስራ ልምድ: ዲፕሎማ 8 ዓመት የሥራ ልምድ የባችለር ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ በትራንስፖርት ድርጅት ላይ የሰራ/ች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
Work Hours: 8
Experience in Months: 96
Level of Education: Postgraduate Degree
Job application procedure
• ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ማመልከቻችሁን ፤ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ወሎ ሰፈር ኢትዮ-ቻይና ጎዳና ጎረጎሪዮስ አደባባይ አጠገብ ካስ ታዎር 4ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ድረስ በግንባር በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን; hr@tekhaftrading.com ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• በለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር; +251-114-70-37-93, 0930 29 49 23 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.