Vacancy title:
Senior Accountant Level 12
Jobs at:
Ethiopian Industrial Inputs Development EnterpriseDeadline of this Job:
16 June 2022
Summary
Date Posted: Monday, June 13, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Senior Accountant Level 12
Job Requirement
• የትምህርት አይነት እና ደረጃ:በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ የትምህርት ዘርፍ ማስተርስ ወይም መጀመሪያ ድግሪ
• አግባብነት ያለው የስራ ልምድ:4/6 ዓመት አግባብነት ያለው ልምድ
• የሰው ኃይል ብዛት:4
የሥራ ቦታ:ዋናው መ/ቤት
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
የሥራ ልምድ የሚያዘው በተጠየቀው የትምህርት ደረጃ ከምረቃ በኋላ የተገኘ ቀጥታ አግባብነት ያለው ልምድ ብቻ ነው፡፡
ለሁሉም የሥራ መደቦች የፈተና ጊዜና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚለጠፍ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ዲፕሎማና ሌቭል ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች COC ማቅረብ የግድ ነው፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ከዚህ በላይ በተጠየቀው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እንዲሁም የሕይወት ታሪክ መግለጫ ካሪኩለም ቪቴ (CV) በማያያዝ በድርጅቱ www.eiide.com.et ድረገጽ
Tender – Job vacancy በሚለው ሊንክ ላይ በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን፣ በግንባር ቀርቦ መመዝገብ የማይቻል መሆኑን
እናሳውቃለን፡፡
. ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0113 69 05 30
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.