Vacancy title:
Senior Accontant
Jobs at:
Flexible Packaging PLCDeadline of this Job:
18 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
• የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
• የሥራ ልምድ: በሲኒየር አካውንታንት 2 ዓመትና ከዛ በላይ በማምረቻ ድርጅቶች የሠራ/ች
• ብዛት: 2
Work Hours: 8
Experience in Months: 24
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
ስለሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ተወዳዳሪዎች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት መረጃና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻችን
• በአቃቂ /ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ወረዳ 5 ማረምያ ቤቶች አጠገብ በስተግራ በኩል ወደ ውስጥ ገባ ብሎ የስልክ ቁጥር0114-39-19-39/0114-39-33-56/0912441713
• የመመዝገቢያ ቦታና ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና ማስረጃና የሥራ ልምድ ፎቶ ኮፒ ከኦርጅናል ጋር አስተዳደር መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.