Vacancy title:
Sales Driver
Jobs at:
Altad Ethiopia PLCDeadline of this Job:
18 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 14, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: በአካውንቲንግ፤ ማርኬቲንግ፤ ቢዝነስ ማኔጅመንት ተመሳሳይ ሙያ ቢ.ኤ ዲግሪ የተመረቀ ሆኖ የደረቅ 3 መንጃ ፈቃድ ያለው
የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ያለገለ
ብዛት: 03
የስራ ቦታ: ቢሾፍቱ (ደብረ ዘይት)
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
ከላይ የተመለከቱትን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ
ለደብረ ዘይት የስራ ማስታወቂያ ደብረዘይት የሆነ 01 ቀበሌ ዝቋላ ሆቴል ከፍ ብሎ አልታድ ኢትዮጵያ ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን
ለአዲስ አበባ የስራ መደቦች ካዛንችስ ከዮርዳኖስ ሆቴል ፊት ለፊት እናት ታወር 4ኛ ፎቅ 4ዐ4 በመቅረብ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 የስራ ቀናት ውስጥ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ አዲስ አበባ 011 553 48 52
ደብረ ዘይት 011 43 70 469 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.