Vacancy title:
Personel Worker
Jobs at:
DLM PLCDeadline of this Job:
22 November 2022
Summary
Date Posted: Tuesday, November 15, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማኔጅመንት ወይም በቢዝነስ ማኔጅመንት በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ ወይም ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት መስመር በ2013/2014 ዓ.ም ተመርቆ ከ 3 ነጥብ በላይ አማካኝ ውጤት ያለው የአጭር ጊዜ የሥራ ላይ ሥልጠና የሚሠጠው፡፡
• የሥራ ልምድ: በታወቀ ድርጅት ቢያንስ 1ዓመትና ከዚያ በላይ አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ላት
የሥራ ቦታ: ቃሊቲ
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
• ከዚህ በላይ በተመለከተው የሥራ ቦታ መወዳደር የምትፈልጉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዘወትር በሥራ ሰዓት
• የታደሰ የቀበሌ መታወቂያና ሌሎች ማስረጃዎችን ኦርጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• አድራሻ;- ቃሊቲ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ወደ ውስጥ በሚያስገባው መንገድ ኮንዶሚኒየም ቤቶች ፊት ለፊት dlm.ethio@gmail.com ስልክ ቁጥር፡-09 12 41 81 29/ 09 23 92 46 37
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.