Our company wants to sell chemical barrels, sugar and salt fermenting bags, various jerry cans, cork rubber and cartons in their condition.
Website :
128 Days Ago
Linkedid Twitter Share on facebook

MOHA Soft Drinks Industry S.C

 Awassa Millennium Pepsi Cola Plant     

Similar Jobs in Ethiopia
Learn more about MOHA Soft Drinks Industry S.C
MOHA Soft Drinks Industry S.C jobs in Ethiopia   

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን የተጋቡ የኬሚካል በርሜሎች፤የስኳርና ጨው ማዳበርያ ከረጢቶች፤የተለያዩ ጀሪካኖች፤የቆርኪ ላስቲክና ካርቶኖችን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡    ስለዚህ ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ በጨረታው እንድትወዳደሩ ይጋብዛል፡፡

  1. ተጫራቾች በችርቻሮ የንግድ ሥራ ዘርፍ የ 2014 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ    እንዲሁም የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸውና ኮፒውን ከጨረታ ሠነድ   ጋር አያይዘው ማቀረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  1. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል መግዛት    ይኖርባቸዋል፡፡

  3. ተጫራቾች የዕቃዎችን አይነት በስራ ሰዓት በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ CPO   ወይንም ጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡አሸናፊ ተጫራች በ5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ  ክፍያውን ባይፈፅም ያስያዘው ገንዘብ ለድርጅቱ ገቢ ሆኖ ዕቃውን ሁለተኛ ለወጣው ተጫራች   ይሸጣል፡፡
  1. ተጫራቾች ቫትን ታሳቢ በማድረግ የዕቃውን ዋጋ ብቻ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ሲያሸንፉ   ቫትን ጨምረው ይከፍላሉ፡፡                  
  1. ተጫራቾች አንዱ ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡ቀርበው ቢገኙ  ወዲያውኑ ከጨረታው ይሠረዛሉ፡፡
  1. ተጫራቾች የጨረታ ፖስታቸውን በጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 11/2015 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ህዳር 21/2015 ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡ጨረታው  ህዳር 21/2015 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ  ወኪሎቻቸውበተገኙበትይከፈታል፡፡                                                                                                                                                       

 8. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ    የተጠበቀ ነው፡፡

      ለተጨማሪ ማብራርያ በሰልክ ቁጥር 046-220-31-62 ወይም 046-220-38-81 መጠየቅ ይቻላል፡፡

ድርጅቱ

Job Info
Job Category: Tenders in Ethiopia
Job Type: Full-time
Deadline of this Job: 30 November 2022
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 22-11-2022
No of Jobs: 1
Start Publishing: 22-11-2022
Stop Publishing (Put date of 2030): 22-11-2065
Apply Now

Notification Board:

Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.

Caution: Never Pay Money in a Recruitment Process.

Some smart scams can trick you into paying for Psychometric Tests.