Vacancy title:
Head of the finance department
Jobs at:
Ethio Agri-Ceft PLCDeadline of this Job:
04 November 2022
Summary
Date Posted: Tuesday, November 01, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በቢዝነስ ማኔጅመንት/ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ/በፋይናንስና ኢንቨስትመንት እና በተመሳሳይ ሙያ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ሁለተኛ ድግሪና የ10/8 አመት ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ 4/2 ዓመት በስራ አመራር ኃላፊነት የሰራ በተጨማሪም የማቀድ፣ የማስተባበር፣የመምራትና የመልካም ግንኙነት ብቃትና ችሎታ፣የድርጅቱን ራዕይና ተልዕኮ ለማስፈፀም ተነሳሽነትና ቁርጠኝነት ያለው/ያላት፡፡
• ለሠራተኞች የህክምናና የመድን ሽፋን ዋስትና አገልግሎት በተጨማሪም የመኖሪያ ቤት ይሰጣል፡
የስራ ቦታ: አየሁ እርሻ ልማት (ጎጃም)
Work Hours: 8
Experience in Months: 48
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• አመልካቾች፡-የቅጥር ማመልከቻ፣የትምህርትና የስራ ልምድ ኦርጅናልና የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ ማስረጃችሁን ይዛችሁ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፤
• የስራ ልምድ ማስረጃው ከምረቃ በኋላ ሊሆን ይገባዋል፤
• የምዝገባ ቦታ ፡-በኩባንያው ዋና መ/ቤት ላምበረት አካባቢ ላሜ ዴይሪ ኃ/የተ/የግ;ማህበር ግቢ ውስጥ ፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.