Vacancy title:
Finance assistant
Jobs at:
Meseret Mare Solar import DistributionDeadline of this Job:
25 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 14, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ ከታወቀ ተቋም በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት
የስራ ልምድ በፋይናንስ አሲስት ወይም በኣካውንታንትነት ለ3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች
በኢንቨንተሪ አመዘጋገብ በቂ ችሎታ ያለው/ያላት
በቂ የኮምፒዩተር ክህሎት ያላት
ገቢዎች ቢሮ ውረሃዊ እና አመታዊ ሪፖርቶችን በአካል ሄዶ ማስፈፀም ሌሎች ጉዳዮችንም ማስፈፀም የሚችል/የምትችል
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
ከላይ ለተዘረዘሩት የስራ መደቦች መወዳደር ለምትፈልጉ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲሱ ገበያ በሚገኘው ዋና መ/ቤት የትምህርት ማስረጃ ፤ የስራ ልምድ እና ሲቪያችሁን ይዛችሁ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀማሮ ለ10 ተከታታይ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡-አዲሱ ገበያ መረብ ህንጻ አንደኛ ፎቅ
ለተጨማሪ ምረጃ ስልክ ቁጥር 0913-04-00-53 እንዲሁም 0912-45-81-90
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.