Vacancy title:
Finance Team Leader
Jobs at:
3F-Finfine Furniture Factory PlcDeadline of this Job:
28 November 2022
Summary
Date Posted: Tuesday, November 22, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
• ተፈላጊ የት/ም ደረጃና የሥራ ልምድ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በአካውንቲንግና ፋይናንስ/በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ኖሮት/ኖሯት ሁለቱን ዓመት በኃላፊነት የሠራ/የሠራች ሆኖ በጠቅላላ ሂሳብና ኮስትና በጀት አካውንታንት ላይ የሠራ/የሰራች እንዲሁም በአካውንቲንግ ሶፍትዌር አኘሊኬሽን ስልጠና የወሰደ/ች በፋብሪካ የሠራ ቢሆን ይመረጣል
የሥራ ቦታ : አዲስ አበባ
Work Hours: 8
Experience in Months: 72
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 6/ስድስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከቻችሁን ከትምህርት ማስረጃና ሥራ ልምድ ጋር ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ በመያዝ ፒያሳ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 3ኛ ፎቅ እና አለምገና በሚገኘው ቅርንጫፍ መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል እየቀረባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
(ስሪ ኤፍ)ፊንፊኔ የቤትና የቢሮ ዕቃዎች ፋብሪካ ኃ.የተ.የግል ማህበር
ስሪ ኤፍ አዲስ አበባ ስ.ቁ 0911-76-75-50
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.