Fezer Shopping Center Joint Stock Company is a company that rents out commercial shops and wants to operate the existing pork and toilet services on a contract basis.

ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ሰነድ ቁጥር-006/2015 ዓ.ም

Similar Jobs in Ethiopia
Learn more about Fezer Shopping Center Joint Stock Company
Fezer Shopping Center Joint Stock Company jobs in Ethiopia

ድርጅታች ተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር የንግድ ሱቆችን በማከራየት ላይ ያለ ድርጅት ሲሆን ያሉትን የፖርኪንግ እና የመፀዳጃ ቤት አገልግሎትን በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡-

  1. ተጫራቾች የ2013 ዓ.ም እና የ2014 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች VAT የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN NO) ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳድሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 29/02/2015 ዓ.ም ከጠዋት 4፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው በእለቱ ከ29/02/2015 ዓ.ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ላይ በተፈዘር የገበያ ማዕከል አክሲዮን ማህበር ቅጥር ግቢ ውስጥ ተጫራቾች በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ 2 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱን 200.00 ብር በመክፈል ከድርጅቱ ቢሮ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻችን ፡- ከመገናኛ ወደ ሲኤም ሲ በሚወስደው መንገድ  ጉርድ ሾላ ከሰዓሊተ ምህረት ቤተክርሰቲያን ጎን ተፈዘር የገበያ ማዕከል ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ (የኢትዮጵያ ስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ፊት ለፊት) ያለ የገበያ ማዕከል/

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011-868-86-78 ወይም 09-04-77-72-22 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

Job Info
Job Category: Accounting/ Finance jobs in Ethiopia
Job Type: Full-time
Deadline of this Job: 08 November 2022
Duty Station: Addis Ababa
Posted: 31-10-2022
No of Jobs: 1
Start Publishing: 31-10-2022
Stop Publishing (Put date of 2030): 31-10-2065
Apply Now

Notification Board:

Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.

Caution: Never Pay Money in a Recruitment Process.

Some smart scams can trick you into paying for Psychometric Tests.