Vacancy title:
Executive Director of Policy and Strategy Research
Jobs at:
Ministry of Urban Development and Infrastructure (Ethiopia)Deadline of this Job:
16 November 2022
Summary
Date Posted: Friday, November 11, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• የትምህርት ዓይነት: ሥራ አመራር ወይም ፖሊሲ ጥናት ወይም በክትትልና ግምገማ ወይም ኢኮኖሚክስ ወይም ፖሊቲካል ሳይንስ ወይም ህዝብ አስተዳደር ወይም ህግ ወይም በየዘርፉ የትምህርት መስክ፤
• የትምህርት ደረጃ: ሦስተኛ ድግሪ
• አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 10
• የመደብ መታወቂያ ቁጥር: 18/ከመ-600
ደመወዝ /በብር/: 16,979
የስራ ቦታ አዲስ አበባ፡፡
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Level of Education: Associate Degree
Job application procedure
ማሳሰቢያ፡-
• ከላይ የተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ አመልካች የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ መመዝገብ ይችላል፡፡
• የምዝገባ ቀን ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት፡፡
• እያንዳንዱ አመልካች ለመመዝገብ ሲመጣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማስረጃ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
• ሴት አመልካች ይበረታታሉ፡፡
• የምዝገባ ቦታ ከተማና መሰረት ልማት ሚኒስቴር
አድራሻ የኢትዮጲያ ብሔራዊ ባንክ ፊት ለፊት( የኢትዮጲያ ብሔራዊ ትያትር ጀርባ)
ስልክ ቁጥር 0115-53-16-88
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.