Vacancy title:
Director of Corporate Finance Directorate
Jobs at:
Public Service Transport ServiceDeadline of this Job:
16 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: በአካውንቲንግ፣በባንኪንግና ፋይናንስና በመሳሰሉት ቢ.ኤ/ኤም.ኤዲግሪ
• አግባብነት ያለው የስራ ልምድ: 8/6 ዓመት ሆኖ ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በኃላፊነት የሰር/ች
Work Hours: 8
Experience in Months: 96
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• የመመዝገቢያ ቀን፡- ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡3ዐ-11፡2ዐ ሰዓት በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• የመመዝገቢያ ቦታ፡- ሚክሲኮ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት ዋና ዳይሬክተር ፅ/ቤት የሥራ ልምድ ለሚጠይቁ የሥራ መደቦች አግባብነት ያለው ቀጥተኛ ሆኖ በትራንስፖርት ዘርፍ ላይ የሠራ/ች /የመንግስት የልማት ድርጅት ውስጥ የሠራ/ች፤
• ለውድድሩ ብቁ የሆኑ አመልካቾች ለፈተና ጥሪ የሚደረገው በድርጅቱ የውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፤
• አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የስነ-ምግባር መግለጫ ከመ/ቤታቸው ማጻፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡
• ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
• ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-15-69-88/ 0115531762/0115535566
የፐብሊክ ሠርቪስ ትራንስፖርት አገልግሎት
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.