Vacancy title:
Cost Accountant
Jobs at:
Waryt Mulutila International PlcDeadline of this Job:
26 November 2022
Summary
Date Posted: Tuesday, November 15, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በአካውንቲንግ በቢ.ኤ.ዲግሪ የተመረቀ/የተመረቀች
• የሥራ ልምድ : 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ በሥራ መደቡ ላይ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ያለው/ላት
• ተጨማሪ ችሎታ : በፒችትሪ አካውንቲንግ በቂ ዕውቀት ያለው/ላት እና በምርትና ኢንደስትሪ ዞን ልምድ ያለው/ላት ቢሆን ተመራጭ ይሆናል
• ብዛት : 02 (ሁለት)
የሥራ ቦታ : አዲስ አባባ ዋናው መ/ቤት እና ለቡ ኢንደስትሪ ዞን
Work Hours: 8
Experience in Months: 36
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• ከላይ ለተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጅምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት አስተዳደርና የሰው ኃይል ልማት ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ ፡- ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩ.ኃይሌ ገ/ሥላሴ ጎዳና
ስልክ ቁጥር፡- 011-6-610875/011-6-18 50 72 አዲስ አበባ
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.