Vacancy title:
Budget and Cost team leader
Jobs at:
Chemical Industry CorporationDeadline of this Job:
03 December 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 21, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• የትምህርት ዓይነት: አካውንቲንግ ፣ በፋይናንስ፣ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
• የትምህርት ደረጃ: ፒኤችዲ፣ማስተርስ፣ቢ.ኤ.
• የሥራ ልምድ: 6/8/10 ዓመት
ልዩ ጥቅም፡- የኢንሹራንስ ሽፋንና፣ ህክምና በራሱ ጤና ማዕከል ይሰጣል፡፡
ለተገለፀው በተጨማሪ የመኖሪያ ቤት፣
ደመወዝ: 17,730.00
የሥራ ቦታ : ታጠቅ
Work Hours: 8
Experience in Months: 120
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• የመመዝገቢያ ጊዜ ፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አሥር ተከታታይ የሥራ ቀናት፣
• አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቦሌ ጅቡቲ ኤንባሲ ወረድ ብሎ በሚገኘው የፋብሪካው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ወይም አዳሚ ቱሉ የሰው ሀብት ኦፊሰር ቢሮ ማስረጃዎቻችሁን የማይመለስ ኮፒ በፖስታ ቤት በመላክ ወይም በግንባር በመቅረብ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 011-662-46-56 አዲስ አበባ ወይም 046-441-91-64 ዝዋይ ፖ.ሣ.ቁ 1206 አዲስ አበባ /247/ አዳሚ
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.