Vacancy title:
Administrator and Finance Officer
Jobs at:
Commercial NomineesDeadline of this Job:
09 June 2022
Summary
Date Posted: Wednesday, June 01, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Administrator and Finance Officer
JOB REQUIREMENT
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: የኮሌጅ ዲፕሎማ /ሌቭል 4 ማኔጅመንት/ ቢዝነስ አድሜንስትሬሽን/ማኔጅመንት /ኢኮኖሚክስ/ አካውንቲንግ/ ፋይናንሽያል ማኔጅመንት የትምህርት መስክ የተመረቀ
• ተፈላጊ የሥራ ልምድ: 4 ዓመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
ደመወዝ: 6,625.00
ጥቅማጥቅም: የትራንስፖርት 50.ሊትር ቤንዚን የቤት አበል 1400.00
የሥራ ቦታ: ጅጅጋ ቅርንጫፍ
Work Hours: 8
Experience in Months: 48
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• ምዝገባ ጊዜ፡ ከግንቦት 24 -ሰኔ 02 ቀን 2014 ዓ.ም. ድረስ በሥራ ሰዓት
• የምዝገባ ቦታ፡ ኮሜርሻል ኖሚኒስ ዋ/መ/ቤት እና በተጨማሪ ጎንደር፣ ነቀምት፣ ድሬዳዋ፣ አምቦና አሰላ ቅርንጫፎች
ከላይ የተጠቀሰውን ዝቅተኛ መስፈርት የሚያሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ደንበል የገበያ ማዕከል ጀርባ ሰይድ ያሲን ህንፃ ላይ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት 5ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ዳሬክቶሬት ወይም ለጎንደር ጎንደር ቅርንጫፍ፣ለነቀምት ነቀምት ቅርንጫፍ ለጅጅጋ ድሬዳዋ ቅርንጫፍ ለአምቦ አምቦ ቅርንጫፍ ለአሰላ አዳማ ቅርንጫፍ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
ማሳሰቢያ
• መንግሥታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች የሚቀርብ የሥራ ልምድ የሥራ ግብር ስለመከፈሉ የሚያረጋግጥ መሆን አለበት፡፡
• አመልካቾች የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
• እድሜ ከ 50 አመት ያልበለጠው /ለተራ ቁጥር 5/፡፡
• ማዕረግ ከሻለቃ/ዋና ኢንስፔክተር ያልበለጠ /ለተራ ቁጥር 5/፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.