Vacancy title:
Accountant(Finance Officer)
Jobs at:
VIRGINIA PHARMACEUTICALSDeadline of this Job:
17 June 2022
Summary
Date Posted: Wednesday, June 08, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Accountant(Finance Officer)
Job Description
ዋና ዋና ተግባራት
የፔይሮል ክፍያዎችን ማዘጋጀት፣ የተለያዩ ወርሃዊና አመታዊ የግብር ክፍያዎችን ማዘጋጀት፤ የቢሮ ካሽ ሬጂስተር ማሽን ሪፖርቶች ፕሮግራም ማድረግ ማውጣትና ሰርቪስ ማስደረግ ፤የግዢ ክፍያዎችን መፈጸምና ወጪዎችን መመዝገብ፤ ኢንቮይስና ደረሰኞችን ማዘጋጀት፤ የፋይናንስ ሰነዶችን ማደራጀት፣ ወርሃዊ፣አመታዊና ሌሎች ወቅታዊ ፋይናንሻል ሪፖርቶችን ማዘጋጀት፤ ወጭና ገቢዎችና ሌሎች የሂሳብ እንቅስቃሴዎች መመዝገብ፤ ወዘተ
JOB REQUIREMENT
የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይንም ተዛማጅ ፊልድ እና 2 አመት የስራ ልምድ ያለው\ ያላት
መሰረታዊ የኮምፒውተ ር እውቀት፣ እንዲሁም የኤክሴል እና ወርድ (Excel, word)ችሎታ ያለው/ያላት
የፒች ትሪ (peach tree) ሰርተፊኬት ያለው/ያላት
የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ያለው/ ያላት
ብዛት:2
ደመወዝ:4,850+ጥቅማ ጥቅም
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ አያት
Work Hours: 8
Experience in Months: 24
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በሰባት የስራ ቀናት ውስጥ ቀናት ውስጥ በኤሜይል አድራሻችን (vpharma.et@gmail.com ) ወይንም ( vpharm.et@gmail.com ) መረጃዎቻችሁን ከደብዳቤ ጋር መላክ ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 11 18 23 46
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.