Vacancy title:
Accountant
Jobs at:
National Asset Management PLCDeadline of this Job:
19 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ዝቅተኛ ተፈላጊ የትምህርትና የስራ ልምድ መስፈርት፡ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/የተመረቀችና በአካውንታንትነት ቢያንስ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት፣ የፒችቲሪ ፤የኢትዮጵያ ፋይናንስ እና የታክስ አዋጆች ህጎችና ደንቦች እውቀት ያለው/ያላት ፤ የሠራተኞችን የደመወዝ መክፈያ ሰነድ(ፔይሮል) እና የሂሳብ ማሣወቂያ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት የምትችል /የሚችል
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
Work Hours: 8
Experience in Months: 36
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
• ስለሆነም ለስራ መደቦቹ የተቀመጠውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
• አድራሻ፡- ቦሌ መድሃኒያለም ቶሞካ ጎን አቢሲኒያ ፕላዛ ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301
• ስልክ ቁጥር 0118-93-26-38 ወይም E-mail፡- info@rocspaces.com , www.rocspaces.com
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.