Vacancy title:
Accountant
Jobs at:
MVR Consulting Group PLCDeadline of this Job:
01 July 2022
Summary
Date Posted: Monday, June 20, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Accountant
Job Requirement
ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች 5 ዓመት አግባብነት ያለው/ያላት ቀጥታ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ልዩ ተፈላጊ ክህሎት (ይህን መስፈርት ያላሟላ ከውድድር ውድቅ ይሆናል): ፒችትሪ የሰለጠነ/ነች፣ በIFRS ስልጠና የወሰደ/የወሰደችት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
Work Hours: 8
Experience in Months: 60
Level of Education: Bachelor Degree
Job application procedure
አመልካቾች የማይመለስ CV ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ በሚገኝበት በሚከተለው አድራሻ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የሥራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ /ማመልከት /የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል.ማህበር ባህር ዳር አምባሰል ንግድ ሥራዎች ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301
ስልክ ቁጥር+251582265112 ወይም +251583205089 ወይም አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር፡ኢትዮ ቻይና ጎዳና፡አምባሰል ንግድ ሥራዎች ሕንፃ፡ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604
ስልክ ቁጥር+251 118 27 58 13/+25111470 26 24 ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.