Vacancy title:
የገቢ ንግድ / ኢምፖርት / ስራ አስኪያጅ
Jobs at:
Gbz import & exportDeadline of this Job:
18 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Summery
ሃላፊነት እና በተቀጣሪው የሚሰሩ ስራዎች፥
• የድርጅቱን የገቢ ንግድ ስራ በበላይነት መምራት፥
• ለገቢ ንግድ ስራ ትስስር የሚያስፈልጉ መመርያዎችን እና የአፈጻጸም መርሆችን ማዘጋጀት፥
• የግቢ ንግድ ስራ ዉስጥ የሚኖሩ አካላቶች ጋር ቋሚ የሆነ ሞያዊ ትስስር መፍጠር እና ጉዳዮችን መከታተል፥
• የገቢ ዕቃዎች ሰነዶችን ፤ የዋጋ ማቅረቢያዎችን ዉሎችን መመርመር ፤ ማረም እና አስፈላጊውን የማጓጓዣ ሁኔታዎችን ጨምሮ ማመቻቸት፥
• ከመንግስታዊ እና መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶች ለገቢ ንግድ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ማምቻችት እና አስፈላጊ ፈቃዶችን ማዉጣት፥
• የሚገቡ እቃዎችን የአምጣጥ ደረጃ ሁኔታ መከታተል እና አስፈላጊዉን መረጃ ማደራጀት እና በአግባቡ መያዝ፥
• የሚገቡ እቃዎችን ከጉምሩክ ማስለቀቅ ወይም መረከብ ፤ መረጃዎችን ማደራጀት እና በአግባቡ መያዝ፥
• የገቡ አእቃዎችን ለሚመለከተዉ አካል ወይም ባለጉዳይ በወቅቱ ማስረከብ ፥
• የሚሰጡ ሌሎች ከበላይ ሃላፊ ተጨማሪ ስራዎችን ማከናወን፥
Job Requirement
• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ ፡ ከታወቀ ዩነቨርስቲ በንግድ ስራ ትምህርት ማለትም በፕሮክርመንት፡ በአካውንቲንግ ፡ በሰፕላይ ማነጅመንት የመጀመርያ ዲግሪ ያለው / ያላት ወይም አግባብ ባለው ተመሳሳይ ሙያ
• ተፈላጊ ቀጥተኛ የስራ ልምድ ፡ በወጪ እና ገቢ ንግድ / ኢምፖርት ኤክስፖርት ስራ 5 እመት እና ከዛ በላይ የሰራ / የሰራች ፥ በቂ የሆነ የኮምቲዩተር እዉቀት ያለዉ/ ያላት፥ በትንሽ ወይም ያለምንም እግዛ ስራን አቀላጥፎ የመስራት ብቃት ያለው / ያላት፥
• ሃላፊነትን ባግባቡ መወጣት የሚችል / የምትችል፥ ጥሩ የሆነ በእንግሊዝኛ ቋንቋ የመጻፍ ፤ የመናገር እና የማንበብ ችሎታ ያለው / ያላት፡፡
የቅጥር ቦታ: አዲስ አበባ
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኮፒ ከማመልከቻ እና ካሪኩለምቪቴ ጋር በማያያዝ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ ጀርባ ቤላሞውር ህንጻ 3ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ ቀናት ዘውትር በስራ ሰአት በአካል ማመልክት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
• ለተጨማሪ ማብራሪያ
• በስልክ ቁጥር 0118-681769 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.