Vacancy title:
የሂሳብ ሰራተኛ (አካውንታንት)
Jobs at:
DMT Import & exportDeadline of this Job:
25 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ተፈላጊ ችሎታና የትምሀርት ደረጃ: በዲግሪ/ ዲፕሎማ በማንኛውም ተያያዥ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ቀች በኢምፖርት ኤክስፖርት የሚያደርግ ድርጅት ውስጥ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• የሥራ ልምድ: አግባብነት ያለው ቢያንስ 02 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ እና የመስራት ፍላጐት ያለው/ያላት
የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
Education Requirement: No Requirements
Job Experience: No Requirements
Work Hours: 8
Job application procedure
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ዑራኤል አደባባይ አካባቢ አለም ብርሃን ፕላዛ ቢሮ ቁጥር 406 በሚገኘው የድርጅቱ ዋና ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር +2515 578220 ደውሉ
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.