Vacancy title:
አካውንታንት
Jobs at:
Belsty Negessa and His Children Trading PlcDeadline of this Job:
14 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
"Job Requirement
• ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት 7/5 ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ልዩ ተፈላጊ ክህሎት: በሲኒር አካዉንታንትነት 3ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች፣በማካሪ ድርጅት ውስጥ የሰራ/የሰራችና በፒችተሪ በቂ እውቀት ያለው/ያላትና ስርቲፋይድ የሆነ/የሆነች በIFRS ስርቲፋይድ የሆነ/የሆነች
• ደመወዝ: 17,024.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ"
Education Requirement: No Requirements
Work Hours: 8
Experience in Months: 60
Job application procedure
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምሕርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር አያይዛችሁ በአካል ቀርባችሁ የሰው ሃብት አስተዳደር ቢሮ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
• አድራሻ፡- ፒያሳ ቴዎድሮስ አደባባይ ኤሌክትሪክ ወርልድ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
• ለተጨማሪ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0944 30 87 93 /011 156 1805/ መጠየቅ ይቻላል፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.