Vacancy title:
ሲኒየር ኮስትና በጀት አካውንታንት
Jobs at:
Ethiopian Trading Businesses CorporationDeadline of this Job:
18 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 14, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Overview
• Salary Offer 10000 Br ~ 15.000 Br
• Experience Level Senior
• Total Years Experience 6
• Date Posted November 13, 2022
• Deadline Date November 18, 2022
Job Requirement
• የትምህርት ዝግጅት : ከታወቀ የት/ርት ተቋም በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ፣ በቢዝነስ አድሚኒሰትሬሽን፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርትና የሙያ መስክ በቢኤ፣ በኤምኤ ዲግሪ የተመረቀ/ረቀች
• የስራ ልምድ: ከምረቃ በኋላ በሙያው መስክ 6 ዓመት በቢኤ፣ 4 ዓመት በኤምኤ ዲግሪ እና ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች
• የሥራ ዘርፍ/ክፍል/: ዋ/መ/ቤት
• ዕድሜ ከ50 ዓመት መብለጥ የለበትም፡፡
• ኮስትና በጀት ላይ የተሰራ የሥራ ልምድ መሆን አለበት፡፡
ደመወዝ : 11,669.00
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
Education Requirement: No Requirements
Work Hours: 8
Experience in Months: 72
Job application procedure
መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (5) ተከታታይ የሥራ ቀናት በተጠየቀው መስፈርት መሠረት ያላችሁን የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ እንዲሁም መታወቂያ ካርድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እና ካሪኩለም ቪቴ ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ከዚህ በታች በተጠቀሱት የምዝገባ ቦታዎች በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• በአካል ቀርበው መመዝገብ ለማይችሉ የክልል አመልካቾች የተጠቀሰው የመመዝገቢያ ጊዜ ገደብ ሳያልፍ የትምህርት ማስረጃ፣የስራ ልምድና መታወቂያ ኮፒ፣ካሪኩለም ቪቴ ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ በፖስታ ሣጥን ቁጥር 3321 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
• የገቢ ግብር መከፈሉን የማያረጋግጥና ደመወዝ ያልተጠቀሰበት የሥራ ልምድ ማስረጃ ተቀባይነት የለውም፡፡
• በመንግሥት የልማት ድርጅቶች የተሰጠ አገልግሎት የበለጠ ተመራጭ ይሆናል፡፡
የምዝገባ ቦታዎች፡-
ደብረዘይት መንገድ በቅሎ ቤት ከጠመንጃ ያዥ ባንክ ፊት ለፊት በሚገኘው በኢትዮጵያ የንግድ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አቅርቦትና አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 506 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• ለተጨማሪ መረጃ 0114-66-39-57 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
• የፈተና ጊዜ፡- በውስጥ ማስታወቂያና በተሰጠው የስልክ አድራሻ ጥሪ ይደረጋል፡፡
• የፈተና ቦታ፡- አዲስ አበባ
የመመዝገቢያ ሰዓት
• ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡00 እስከ 10፡30 ሰዓት
• ዓርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 5፡30 ሰዓት ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 10፡30 ሰዓት
• ቅዳሜ ከ2፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ነው፡፡
ስለ ኮርፖሬሽኑ ዝርዝር መረጃ ለማወቅ እና የሚወጡ የሥራ ማስታወቂያዎችን በቀላሉ ለማግኘት
የኮርፖሬሽኑን Facebook.com/etbc.offical,Telagram: -t.me/etbcinfo እና ድረ-ገፅ www.etbc-ethiopia.com ይጎብኙ፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.