Vacancy title:
ሲኒየር አካውንታንት
Jobs at:
MVR Consulting Group PLCDeadline of this Job:
18 November 2022
Summary
Date Posted: Monday, November 07, 2022 , Base Salary: Not Disclosed
JOB DETAILS:
Job Requirement
• ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ: በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ያላት 7/5 ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ልዩ ተፈላጊ ክህሎት: በሲኒር አካዉንታንትነት 3ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች፣በማካሪ ድርጅት ውስጥ የሰራ/የሰራችና በፒችተሪ በቂ እውቀት ያለው/ያላትና ስርቲፋይድ የሆነ/የሆነች በIFRS ስርቲፋይድ የሆነ/የሆነች
• ደመወዝ: 17,024.00
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
Education Requirement: No Requirements
Work Hours: 8
Experience in Months: 60
Job application procedure
ማሳሰቢያ፡- አመልካቾች የማይመለስ cv ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ድርጅቱ በሚገኝበት በሚከተለው አድራሻ ላይ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት በአካል በመቅረብ መመዝገብ /ማመልከት /የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• አድራሻ፡- ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል.ማህበር አዲስ አበባ ወሎ ሰፈር፡ኢትዮ ቻይና ጎዳና፡አምባሰል ንግድ ስራዎች ሕንፃ፡ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 ስልክ ቁጥር+251 118 27 58 13/+25111470 26 24 ወይም ባህር ዳር አምባሰል ንግድ ስራዎች ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 301
• ስልክ ቁጥር+251582265112 ወይም +251583205089 ኤም ቪ አር ኮንሰልቲንግ ግሩፕ ኃላ/የተ/የግል ማህበር
All Jobs
Notification Board:
Join a Focused Community on job search to uncover both advertised and non-advertised jobs that you may not be aware of. A jobs WhatsApp Group Community can ensure that you know the opportunities happening around you and a jobs Facebook Group Community provides an opportunity to discuss with employers who need to fill urgent position. Click the links to join. You can view previously sent Email Alerts here incase you missed them and Subscribe so that you never miss out.